የክረምት የጀብድ አስተማሪ መሣሪያ

ውድ አስተማሪዎች እና የወጣቶች ፕሮግራም አቅራቢዎች፣

በበጋ ጀብድ ለማንበብ፣ ለመስራት እና ለማሰስ የመማሪያ ማህበረሰባችሁን አነሳሱ!

ይህንን መሳሪያ ለክፍል እና መደበኛ ባልሆኑ አስተማሪዎች በመጨረሻዎቹ ጥቂት ሳምንታት ትምህርት ቤት ወይም በበጋ ካምፖች እና ፕሮግራሞች እንድትጠቀሙበት አዘጋጅተናል። ማህበረሰባችሁን ለማጎልበት የመገናኛ መሳሪያዎችን፣ በተጨማሪም በበጋ ወራት ለማበልጸግ ምንጮችን አግኙ። ትርጉሞች በስፓኒሽ፣ በቬትናምኛ፣ በአረብኛ፣ በሶማሊኛ እና በአማርኛ ይገኛሉ።

ስለ ዚህ መሳሪያ ስብስብ